ከከተማ ዋቅጅራ* ግፉ በአስቸኳይ ይቁም። በየአካባቢው ያለ ምክንያት የሚገደሉ ዜጎች አይኑሩ። በየመንደሩ ማዋከብ ይቁም። እስር ቤቶች የንጹሃን ዜጎች ማሰቃያ አይሁን። እውነትን በሐሰት ለመለወጥ አትሞክሩ … ወርቅን በጠጠር እንደ መለወጥ ነውና። ምክንያት እየፈጠራችሁ ግፍና በደልን አትፈጽሙ … ፈሪ ሃይልን ያበዛልና … ሃይልን ከመጠቀም እና የከፋ በደል ከመስራት ተቆጠቡ። ዛሬ ለጥቂቶች ብርሃን ቢመስላቸውም ነገ እንደሚጨልምባቸው እወቁ። ዛሬ […]
↧