በያህያ ጀማል* የነፍጠኛው ገዢ መደብ ርዝራዦች በተቻላቸው ኣቅም ሁሉ ኦሮሞና ኦሮሞነትን ለመፋለም ተሰማርተዋል። የመንግስትን ስልጣን ይዞና የነፍጠኛውን የበላይነት ተክቶ ኣገር እየመራ ያለው ወያኔ ኢህኣዴግ ቢሆንም የነርሱ ዋነኛ ጠላት ግን ዛሬም ስልጣን ኣልባው ኦሮሞ ሆኖ ቀጥሏል። የወያኔ ኢህኣዴግ መንግስት ኦሮሞን ጨምሮ የብሄር ብሄረሰቦችን ማንነት ኣምኖ መቀበሉና ይህንንም (በመጠኑም ቢሆን) የሚያረጋግጥ ፌዴራላዊ ስርኣት መዘርጋቱ ያበገናቸው የቀድሞው ኣሃዳዊ […]
↧