በቦሩ በራቃ* ምላሽ ለዶክተር ብርሃኑ ነጋ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ድርጅታቸው በጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር ዩቲዩብ ላይ ገብቼ በቀጥታ ተከታትየዋለሁ። ሌሎችም በቀጥታ ገብተው እንዲከታተሉት ብዬ ሊንኩን በፌስቡክ ገጼ ላይ ሼር ኣርጌው ነበር። በተለይም፣ ከሁለት ወር ተኩል በላይ ሳይቁዋረጥ እየተካሄደ የሚገኘውን የኦሮሞን ህዝብ የጸረ-ጭቆና ኣመፅ በተመለከተ ሊቀመንበሩ በሚናገሩት ላይ ትኩረት መስጠቴ ኣልቀረም። […]
↧