(ዜና መድረክ) – በሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ ዳና ቶራ ቀበሌ የኢማዴ-ደህአፓ/መድረክ መሠረታዊ ኮሚቴ አባል አቶ ብርሃኑ ረቦ ተገደሉ፡፡ በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግሥት በሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ በዳና ቶራ ቀበሌ ነዋሪና የኢማዴ-ደህአፓ/መድረክ መሠረታዊ ኮሚቴ አባል የነበሩትና በ2007 ሀገር አቀፍ ምርጫ በቅስቀሳ ሥራ ላይ ተሰማርተው ከፍተኛ አስተዋጾ ሲያበረክቱ የቆዩት አቶ ብርሃኑ ረቦ ሰኔ 11 ቀን 2007 ዓ […]
↧